የማጅራት ገትር ክትባት በአዲስ አበባ8 ግንቦት 2005ሐሙስ፣ ግንቦት 8 2005ለ 4 ቀናት የሚዘልቅ የማጅራት ገትር ክትባት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል። በመጀመሪያ ልዩ ትኩረት የተሰጠው ትፍፍግ በበዛባቸው የከተማይቱ ክፍሎችና ት/ቤቶች ነው። የማጅራት ገትር ክትባት በመላው የሀገሪቱ ክፍሎች የሚካሄድ መሆኑንም ጌታቸው ተድላ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።https://p.dw.com/p/18ZZoየማጅራት ገትር ክትባት በአዲስ አበባምስል Solomon Mengistማስታወቂያ ጌታቸው ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ