የማዕድን ፈቃድ
ዓርብ፣ ግንቦት 16 2011ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ዉስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ማዕድን ለሚያመርቱ፣ለሚፈልጉና ለሚያጠኑ አምስት ኩባንዮች ፈቃድ መስጠቱን የሐገሪቱ የማዕድን ሚንስቴር አስታወቀ።ሚንስቴሩ ትናንት ባዘጋጀዉ ድግስ ፈቃድ የተሰጣቸዉ ኩባንያዎች ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያዉያን ወይም ኢትዮጵያዉያን በሽርክና የሚያስተዳድሯቸዉ ናቸዉ።በፈቃድ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተነገረዉ ለኩባንዮቹ የሥራ ፈቃድ ለመስጠት ብዙ ዉጣ ዉረድ ነበረዉ።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ተስፋአለም አልደየስ