የማሟያ ምርጫ6 ሚያዝያ 2000ሰኞ፣ ሚያዝያ 6 2000የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ትናንት የተካሄደዉ የአካባቢና የማሟያ ምርጫ ነፃና ፍትሃዊ መሆኑ ይገልፃል።https://p.dw.com/p/E0mSድምፅ አሰጣጥ....ምስል APማስታወቂያምርጫዉ በሰላም የተጠናቀቀ መሆኑንና በርካታ መራጭ መሳተፉንም አስታዉቋል። መቀመጫዉን ዋሽንግተን ያደረገዉ Human Rights Watch የተሰኘዉ ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ....