የማሊ ሙዚቀኞችና አስቸጋሪዉ ግዜ 30 ሰኔ 2005እሑድ፣ ሰኔ 30 2005https://p.dw.com/p/193SDማስታወቂያ በማሊ የሚታየዉ ቀዉስ ፖለቲካዊ ብቻ ሳይሆን በኤኮኖሚ እና በማህበረሰብም ላይ ከባድ ጫናን አሳድሮአል። በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ ላይ የሚገኙ የማሊ ተወላጆች በተለይ ሙዚቀኞች ትልቅ ችግር ላይ ወድቀዋል። የፈረንሳይ ጦር በያዝነዉ የጎርጎረሳዉያኑ 2013 ዓ,ም ጥር 11 በሰሚናዊ ማሊ እስላማዊ አማጽያንን መዉጋት እንደጀመረ፤ መንግስት የአስቸኳይ ግዜ ደንብን መጣሉ ይታወሳል። አዜብ ታደሰ