የሚለኒየሙ የልማት ግቦች ጥናታዊ የፊልም ዉድድር14 ሰኔ 2002ሰኞ፣ ሰኔ 14 2002የሚለኒየሙ የልማት ግቦች ጥናታዊ የፊልም ዉድድር ባለፈዉ ሰምወን በብራስልስ ሲካሄድ ሰንብቶአል። ይህ የፊልም ዉድድር በብራስልስ ለሁለተኛ ግዜ የተደረገ ሲሆን አስራ ስድስት የተመረጡ ፊልሞች መቅረባቸዉም ታዉቋል።https://p.dw.com/p/NzABምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያየፊልሙ አላማ በተለያዩ የአለም አካባቢዎች ያለዉን የድህነት መጠን፣ የአስተዳደር ችግር እና የተፈጥሮ መጎሳቆል በማስገንዘብ ለልማቱ ግብ መሳካት ቅስቀሳ ለማድረግም መሆኑ ተመልክቶአል። አሸናፊ ከሆኑት ፊልሞች መካከል በኬንያ ስላለዉ የአበባ ምርት ጉዳይ የሚያንጸባርቀዉ ፊልም አንዱ ነበር። ዝርዝሩን የብረስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ልኮልናል። ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ