የሙስሊም ኮሚቴ አባላት ክስ ችሎት25 ሰኔ 2007ሐሙስ፣ ሰኔ 25 2007የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በእነ አቡበከር አህመድ መዝገብ በተከሰሱ 18 የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ የጀመረውን ችሎት ዛሬም ቀጥሎ ዋለ። ዛሬ በችሎቱ የተከሳሽ የመከላከያ ምስክሮች የሰጡት ቃል ተነቦዋል።https://p.dw.com/p/1Frqaምስል picture-alliance/dpa/M. Kappelerማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ችሎቱ ተጨማሪ ሰነዶችን ማስረጃዎችን ለመመልከት ለፊታችን ሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶ የዛሬውን ውሎውን አብቅቷል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ