የመፅሐፍትና የአብያተ-መፅሐፍት ርዳታ
ረቡዕ፣ የካቲት 21 2004ማስታወቂያ
ዉጪ ሐገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንና ወዳጆቻቸዉ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ያቋቋሟቸዉ አብያተ-መፅሐፍት ለተጠቃሚዎች አገልግሎት እየሰጡ ነዉ።ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጊዎች ያሰባሰባቸዉን በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ መፅሐፍትና ኮምፒዉተሮችን ወደ ሐገር ዉስጥ በማስገባት ስምንት አብያተ-መፅሐፍት ከፍተዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ ዉስጥ ለሕዝብ አገልግሎት ከሚሰጡት አብያተ-መፃሕፍት አንዱን ጎብኝቶ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐ/ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ተክሌ