የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ በፍራንክፉርት10 ጥቅምት 2001ሰኞ፣ ጥቅምት 10 2001ዘብድሮ ስድሳኛ አመቱን የያዘዉ አለማቀፉ የመጽሃፍ አዉደ ርእይ እዚህ በፍራንክፈርት ከተማ ባለዉ ሳምንት ለአምስት ቀናት ተካሄደ።https://p.dw.com/p/Fde7የዘንድሮዉ የመጽሃፍ ኢግዚቢሽን ተሸላሚ ጀርመናዊዉ ሰአሊ አዝሊም ኪፊርምስል APማስታወቂያያለፈዉ እሁድ የተጠናቀቀዉ አለማቀፉን በመጽሃፍ አዉደ ርእይ በንግግር የከፈቱት የቱርኩ ፕሪዘዳንት አብዱላህ ጉል፣ የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር ናቸዉ። በዘንድሮዉ የፋንክፈርት የመጽሃፍ አዉደ ርእይ ዋንኛ ተጋባዥ አገር ቱርክ ነበረች። ያድምጡ