የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት
ማክሰኞ፣ ጥር 3 2008ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዉስጥ በተደረገዉ ሥብሰባ እንደተነገረዉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሐን ምክር ቤትን ለመመሥረት ጥረት ከተጀመረ አስር ዓመት ተቆጥሯል። ዛሬ የተሠራጩት ረቂቅ ደንቦች የምክር ቤቱ አባል ለመሆን ለሚሹ ጋዜጠኞች እና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ይታደላል።በሥብሰባ ላይ የተገኙ የኢትጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽን ጉዳይ ሚንስትር አቶ ጌታቸዉ ረዳ መንግሥታቸዉ የምክር ቤቱን መመሠረት ይደግፋል፤ ነፃነቱን ያከብራልም። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሃመድ
ሂሩት መለሰ