የመጀመሪያው የአማርኛ ኪቦርድ 'ክትበ-ገባር'26 መጋቢት 2003ሰኞ፣ መጋቢት 26 2003በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የአማርኛ መፃፊያ ኪቦርድ ተሰራ ። በኮምፕዩተር መስክ ፈር ቀዳጅ ሊባል የበቃውን የአማርኛ ቋንቋ “ ክትበ-ገባር “ ማለትም ኪቦርድ በመስራት ያቀረበው ተቀማጭነቱን አሜሪካን ሎስ አንጀለስ ያደረገው “ ሂባስ ኢንተርናሽናል “ የተባለ ኢትዮጵያዊ ተቋም ነው ።https://p.dw.com/p/RFIoምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያየአማርኛ ፊደሎች ያሉት ይኽው ኪቦርድ ለማንኛውም ተጠቃሚ በቀላሉ የሚያስረዳ ማስተማሪያ ያለው በመሆኑ ሰፊ ተቀባይነት ሊያገኝ እንደሚችል የፈጠራው ባለቤት ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል ። አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ