የመድረክ ጉባዔና የመኢአድ መግለጫ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 18 2004ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያው አንድነት መድረክ የተሰኘው ትልቁ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ ራሱን ወደ ግንባርነት አሳደገ ። ፓርቲው እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው አባል ፓርቲዎች ሰሞኑን ባደረጉት ጉባኤ ላይ ነው ። በሌላ በኩል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮቾ ጣልቃ ገብቷል በሚል ከሙስሊሙ ማህበረሰብ በኩል የተነሳውን ተቃውሞ መነሻ አድርጎ የተወሰዱ እርምጃዎችን በመቃወም መግለጫ ሰጥቷል ። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ሒሩት መለሰ
አርያም ተክሌ