የመድረክ የምርጫ ቅስቀሳና ምርጫ ቦርድ
ዓርብ፣ ግንቦት 14 2007ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ዕሁድ ለሚደረገዉ አጠቃላይ ምርጫ ሲካሔድ የሠነበተዉ የምርጫ ዘመቻ ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ በይፋ ተጠናቅቋል።ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባስታወቀዉ መሠረት ዕሁድ የሚደረገዉን ምርጫ አጠቃላይ ዉጤት ይፋ ለማድረግ ከድምፅ መስጪያዉ ዕለት በኋላ አንድ ወር ያሕል ጊዜ ይወስዳል።ይሁንና የምርጫ ጣቢያዎች የየአካባቢያቸዉን ምርጫ ዉጤት በየአካባቢያቸዉ ማሳወቅ ይችላሉ።ዘጋቢያችን እሸቴ በቀለ የምርጫ ዘመቻዉ ከመጠናቀቁ በፊት ትናንት የአንድ ተቃዋሚ ፓርቲን የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳ ተከታትሎ ነበር።
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ