የመድረክ ስብሰባ በመቀሌ ከተማ 15 ሐምሌ 2005ሰኞ፣ ሐምሌ 15 2005መድረክ አዲስ ያወጣዉን ማኒፌስቶ ለህዝቡ ለማስተዋወቅ እና ከህዝቡ የሚገኘዉን በግብዓትነት ለመጠቀም ያለመ ስብሰባ ትናንት በመቀሌ ከተማ ማካሄዱ ተነገረ።https://p.dw.com/p/19C3Cምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ቀደም ብሎ ህዝቡ በስብሰባዉ እንዲገኝ በከተማዋ ሲቀሰቅሱ የነበሩ 3 አባላቱ፤ በፖሊስ ታስረዉ መለቀቃቸዉን፤ የዓረና ትግራይ ሊቀመንበር እና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል፤ አቶ ገብሩ አሥራት ለዶቼ ቬለ መግለጻቸዉን፤ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ