የመድረክ ማስጠንቀቂያ
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 4 2006ማስታወቂያ
ገዥው ፓርቲ ኢህአዲግ ይከተላል ያለውን አደገኛ አካሄድም በጥብቅ አወገዘ ። የመድረክ አመራር አባላት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ለሃገር ውስጥና ለውጭ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ኢህአዲግ ሰላማዊ ተቃውሞዎችን በመዝጋቱ ፣ በሰላማዊ ትግሉ ላይ አሉታዊ ጥላ እንዳጠላበት አስታውቀዋል ። ህዝቡ ይህን እንዲገነዘብ ያሳሰቡት የአመራር አባሉቱ ከፓርቲው ጎን በመቆም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣም ጥሪ አቅርበዋል ። ጋዜጣሚ መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ