የመካከለኛው ምሥራቅ እና ቫቲካን 2 ሰኔ 2006ሰኞ፣ ሰኔ 2 2006በዩናይትድ ስቴትስ ተነሳሽነት የመካከለኛው ምሥራቅ የመጨረሻ ዙር ድርድር ከከሸፈ ከሳምንትታ ወዲህ ፤ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍርንሲስ፤ በቅርቡ መካከለኛውን ምሥራቅ ሲጎበኙ ያነጋገሯቸውናhttps://p.dw.com/p/1CF3Wምስል Reutersማስታወቂያ ሺሞን ፔሬስና የፍልስጤማውያን ፕሬዚድንት ማህሙድ አባስ፣ ትናንት በቫቲካን የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች ፤ የክርስቲያን ሙስሊምና ይሁዲ ሃይማኖት ሰዎቻ በጋራ በመሩት ሥርዓተ ጸሎት ተሳትፈዋል። ለመካከለኛው ምሥራቅ ሰላም ስለተካሄደው ሥርዓተ ጸሎትና ስለተሰጠው አስተያየት የሮማው ዘጋቢአችን ተኽለዝጊ ገ/የሱስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ተኽለዝጊ ገ/የሱስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ