የተፈናቀሉ ኢትዮጵያዉያንን ለመርዳት ግብረ ኃይል ማቋቋማቸዉን አስታውቀዋል፤
ዓርብ፣ መስከረም 12 2010ማስታወቂያ
የድርጅቶቹ የሥራ ኃላፊዎች ዛሬ ጠዋት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሀገሪቱ ወደዚህ ዉጥንቅጥ የገባችዉ በዘር በተመሠረተ ፖለቲካ ምክንያት መሆኑን አመልክተዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ