የመኢአድ ስሞታና የወደፊት እጣ27 ግንቦት 2002ዓርብ፣ ግንቦት 27 2002በምርጫ 2002 ከተሳተፉት የተቃዉሞ ፓርቲዎች አንዱ የመላዉ ኢትዮጽያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ )https://p.dw.com/p/NiROመሰናክሎች ተፈጥሮብናልምስል DWማስታወቂያብሄራዊዉን ምርጫ በአግባቡ ለማስፈጸም ሆነ ተብሎ በርካታ መሰናክሎች ተፈጥሮብናል ሲል ገልጾአል። የፓርቲዉን የሥራ አስፈጻሚ አባልና የኢሊባቡር ወረዳ እጩ ተወዳዳሪን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል ጌታቸው ተድላ አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ