የመኢአድ መግለጫ
ማክሰኞ፣ የካቲት 20 2004ማስታወቂያ
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ፣ በደቡብ ከልል መንግሥት ያካሂዳል ያለውን ዜጎችን የማፈናቀል እንቅስቃሴ እንዲያቆም ጠየቀ። ፓርቲው ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ በደቡብ ከልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራ ፈርዳ ወረዳ ባሉ 22 ቀበሌዎች የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ፣ በደቡብ ከልል መንግሥት ያካሂዳል ያለውን ዜጎችን የማፈናቀል እንቅስቃሴ እንዲያቆም ጠየቀ። ፓርቲው ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ በደቡብ ከልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራ ፈርዳ ወረዳ ባሉ 22 ቀበሌዎች በሚካሄደው በዚሁ እንቅስቃሴ ዜጎች ለከፍተኛ ችግርና እንግልት መጋለጣቸውን አስታውቋል። በመኢአድ መግለጫ መሠረት ሰዎቹ ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉት በፍላጎታቸው ሳይሆን በግዳጅ ነው። ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ