የመን የህዝባዊዉ አመጽ ግፊት
ሐሙስ፣ መጋቢት 29 2003ማስታወቂያ
የባህረ ሰላጤዉ አካባቢ ሀገራት በየመን የፖለቲካ ቀዉሱ እንዲያከትም ፕሬዝደንቱ ስልጣን እንዲለቁ የማግባባት ጥረታቸዉ ተስፋ እንደሚኖረዉ ገልጸዋል። ተቃዋሚዎች የባህረ ሰላጤዉ ሀገራትን በድርድሩ የመሸምገል ዝግጁነት መቀበላቸዉን ገልጸዋል። የየመንን ጊዜያዊ ሁኔታ በሚመለከት የተከታተለዉን እንዲያካፍለን ጂዳ የሚገኘዉ ወኪላችን ነብዩ ሲራክን ስቱዲዮ ከመግባት አስቀድሞ በስልክ አነጋግሬዋለሁ፤
ነብዩ ሲራክ፤
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሠ