በብዙ ሚልዮን የሚቆጠሩ የመናውያንን ያሰጋው ረሀብ
ሐሙስ፣ ጥቅምት 30 2010ማስታወቂያ
የሳውዲ ዐረቢያ መንግሥት እገዳውን ባፋጣኝ እንዲያነሳ ካልተደረገ ሰባት ሚልዮን የመናውያን በረሀብ የሚያልቁበት ስጋት እንደሚደቀን ትናንት ለፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ዘገባ ያቀረቡት የመንን ከጥቂት ጊዜ በፊት የጎበኙ አንድ ከፍተኛ የተመድ የሰብዓዊ ርዳታ አስተባባሪ መስሪያ ቤት ባለስልጣን አስታውቀዋል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ