ፖለቲካየመተከልዋ የቡለን ወጣቶች መልካም ተግባርTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካLidet Abebe9 መስከረም 2012ዓርብ፣ መስከረም 9 2012ባለፈው ዓመት በቤንሻንጉል ጉምዝ እና አካባቢዋ ግጭት በርካታ ሰዎች መፈናቀላቸው ይታወሳል። ከዚሁ አካባቢ ብዙም ሳይርቅ በመተከል ዞን የምትገኘው የቡለን ወረዳ የተወሰኑ ወጣቶች ቀድመው የጀመሩትን የበጎ አድራጎት ስራ በማጠናከር ለተፈናቃዬች ድጋፍ በመስጠት ላይ ይገኛሉ። https://p.dw.com/p/3PvAMማስታወቂያ