የመራጩ ሕዝብ ብዛት13 ግንቦት 2002ዓርብ፣ ግንቦት 13 2002የመራጩ ሕዝብ ብዛትhttps://p.dw.com/p/NVJvምስል DWማስታወቂያበግንቦት አስራ-አምስቱ ምርጫ ከሠላሳ አንድ ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ድምፁን ለመስጠት ተመዝግቧል።ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዳስታወቀዉ ድምፁን ለመስጠት ከተመዘገበዉ መካካል የወንዶቹ ቁጥር ከ16 ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺሕ ይበልጣል። የሴቶቹ ደግሞ ከ15 ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺሕ በላይ ነዉ። ነጋሽ መሐመድ አርያም ተክሌ