የሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ዘገባ15 ሚያዝያ 2005ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2005የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን በአባል ሀገራት ውስጥ የሚፈፀመውን ሕገወጡን የሰዎች ዝውውር ወንጀል የሚያጋልጥ ዘገባ በትናንቱ ዕለት በይፋ አወጣ። ዘገባው የ 2008፣ 2009 እና የ2010 ዓም መረጃዎችን መሠረት የተጠናቀረ ነው።https://p.dw.com/p/18GvNምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ በነዚሁ ሦስት ዓመታት ውስጥ ብቻ በጠቅላላ 23,600 ሰዎች የወንጀለኞቹ ሰለባ በመሆን፣ ለባርነት ሕይወት ተጋልጠዋል። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ