የሐይማኖት ነፃነትና የአሜሪካ መግለጫ4 መስከረም 2004ሐሙስ፣ መስከረም 4 2004የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ኢትዮጵያን በሐይማኖት ነፃነት አክባሪነት፥ ኤርትራን ባንፃሩ በሐይማኖት ነፃትን ረጋጭነት ፈረጃቸዉ።https://p.dw.com/p/Rlt8ምስል APማስታወቂያመስሪያ ቤቱ ባወጣዉ የአመት ከመንፈቅ ዘገባዉ እንዳለዉ ኤርትራ የማመን መብትን ከሚደፍልቁ ስምንት የዓለም ሐገራት መካካል አንዷ ናት።በዘገባዉ መሠረት የኢትዮጵያ ሕጎችና ሕግ አስፈፃሚዎች ግን የሐይማኖት ነፃነትን ያከብራሉ።አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ተጨማሪ ዘገባ አለዉ። አበበ ፈለቀ ነጋሽ መሐመድ ሂሩት መለሰ