1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Hirut Melesseሰኞ፣ ሐምሌ 15 2016

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር መወያየታቸዉ የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ እና የጸጥታ ትኩረቱ የደሞዝ ይከፈለን አድማ በሃድያ ዞን የሱዳን ስደተኞች ግድያ እና አዲሱ የመጠለያ ጣቢያ በመተማ እንዲሁም ጆ ባይደን ከፕሬዚዳንታዊ የምርጫ ፉክክር መውጣታቸው ፤ ዜና መጽሔት የያዛቸዉ ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው።

https://p.dw.com/p/4ibpZ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።