የልደታዉ ችሎት የወ/ት ብርትኳንን ጉዳይ ተመለከተ24 መጋቢት 2001ሐሙስ፣ መጋቢት 24 2001በልደታ አካባቢ የሚገኘዉ የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ስምንተኛ ፍትሀ ብሔር ችሎት በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወ/ሪት ብርትኳን ሚደቅሳ በፌደራሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ላይ የመሠረቱትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት አቤቱታ ዛሬ ሲመለከት አርፍዷል።https://p.dw.com/p/HP8O...የኢትዮጵያ ባንዲራ...ማስታወቂያችሎቱን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳዉ የሚከተለዉን አድርሶናል፤