የልማት ርዳታ፤ የምዕራቡ ዓለምና የኤርትራ ግንኙነት20 መጋቢት 2007እሑድ፣ መጋቢት 20 2007ራሷን የቻለች ሀገር ከሆነች ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረችዉ ኤርትራ ከምዕራቡ ዓለም መንግሥታት ጋ ያላት ግንኙነት የቀዘቀዘ መሆኑ የሚታይ ነዉ። ምሥራቅ አፍሪቃዊቱ ትንሽ ሀገር በአቅራቢያዋ ከሚገኙ ሃገራት ጋ ያላት ግንኙነትም የሞቀ የሚባል አይደለም።https://p.dw.com/p/1Eyj3ማስታወቂያ