የሊቢያ ወቅታዊ ይዞታ፣13 ሚያዝያ 2003ሐሙስ፣ ሚያዝያ 13 2003የሊቢያ 3ኛ ትልቅ ከተማ ሚሥራታ፤ ተከባ ኑዋሪዎቿ በጭንቅ ላይ የሚገኙ ሲሆን፤https://p.dw.com/p/RJgmምስል dapdማስታወቂያ እርዳታ ማቅረብ ስለሚቻልበት ሁኔታ ከአውሮፓው ኅብረት ሐሳብ ቀርቧል፤ አስተማማኝነቱ ግን የሚያጠራጥር ይመስላል። በዚህ ላይ የጦርነቱ አያያዝ ሂደት እያነጋገረ ነው ፍጻሜውም ምን ሊሆን እንደሚችልም የሚያውቅ የለም። የብራሰልሱን ዘጋቢአችንን ገበያው ንጉሤን አነጋግሬው ነበር። ገበያዉ ንጉሤ ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ