የለንደኑ ኦሎምፒኩ የአፍሪቃ መንደር
ሐሙስ፣ ሐምሌ 26 2004ማስታወቂያ
30 ኛው የኦሎምፒክ ውድድር ለንደን ውስጥ ከተጀመረ ዛሬ ሰባተኛ ቀኑ ነው ። አፍሪቃውያን አትሌቶች ከስፖርቱ ውድድር ጎን በለንደን ኦሎምፒክ በተዘጋጀላቸው የአፍሪቃ መንደር ባህላቸውንና ታሪካዊ እሴቶቻቸውን ባማስተዋወቅ ላይ ናቸው ። ይህ ሊሳካ የቻለውም በአፍሪቃ ብሐራዊ ኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር አስተባባሪነት ነው ። አፍሪቃውያን በኦሎምፒክ ይህን መሰሉን እድል ሲያገኙ የአሁኑ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው ። የለንደኑን ኦሎምፒክ የአፍሪቃ መንደር ተዘዋውራ የተመለከተችው ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ተከታዩን ዘገባ ልካልናለች ።
ሐይማኖት ጥሩነህ
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ