የህጻናትን ምስል ለወሲብ መነቃቃያነት እንዳይውል16 መጋቢት 2001ረቡዕ፣ መጋቢት 16 2001የህፃናትንና ለአቅመ አዳም እና ለአቅመ ሔዋን ያልደረሱ ልጆች መብት መጋፋት በጀርመን ህገ መንግስት የተከለከለ ነው ። ከነዚህ ውስጥ የህጻናትን ምስል ለወሲብ መነቃቃያነት መጠቀም ይገኝበታል ።፡https://p.dw.com/p/HJbSምስል APማስታወቂያእነዚህን የመሳሰሉ የመበት ጥሰቶች የሚከታታልና የሚያግድ Bundesprüfstelle የተባለ መስሪያ ቤት በህግ አውጭው ክፍል የዛሬ ሀምሳ አምስት ዓመት ተቋቁሟል ። በጀርመን በተለያዩ መንገዶች የሚሰራጩ መሰል መረጃዎችን ለመቆጣጠር መስሪያ ቤቱ ስለሚያከናውናቸው ተግባራት በZoran Arbutina የተዘጋጀውን ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል ።