የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ፓርላማ18 ግንቦት 2003ሐሙስ፣ ግንቦት 18 2003የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ሞአን ሲንግ ዛሬ ጠዋት ለኢትዪጵያ የፌደሬሽንና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች አባላት ንግግር አደረጉ ።https://p.dw.com/p/RQCyምስል DWማስታወቂያጠቅላይ ሚኒስትር ሲንግ የኢትዮጵያ መሪዎችና የአፍሪቃ ዲፕሎማቶች በተገኙተት ያስሙት ይኸው ንግግር በህንድ እና በአፍሪቃ በተለይም ከኢትዮጵያ ጋራ ባላቸው ዘረፈ ብዙ ግንነኙት ላይ ያተኮረ እንደነበር በስፍራው የተገኘው የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ። ታደሰ እንግዳው ሂሩት መለስn ነጋሽ መሐመድ