የህንድና የአፍሪቃ ዓቢይ ጉባዔ30 መጋቢት 2000ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2000የአስራ አራት የአፍሪቃ ሀገሮች መሪዎችና ያካባቢ ድርጅቶች ዛሬ በኒው ዴሊ የመጀመሪያውን የአፍሪቃና ህንድ ጉባዔ ጀመሩ። ሁለት ቀናት የሚቆየው ዓቢይ ጉባዔ በሁለቱ ቡድኖች መካከል ያለውን የኤኮኖሚ የሀይል ምንጭና የጸጥታ ትብብሩን ለማጠናከር ዓላማ ይዞ የተነሳ ነው።https://p.dw.com/p/E0Z4የህንድ ጠቅላይ ሚንስትር ማኖማን ሲንግምስል APማስታወቂያ