የሂዩማን ራይትስ ዋች ውግዘት
ሰኞ፣ ነሐሴ 4 2007ማስታወቂያ
የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋም የአፍሪቃ ክፍል አጥኚ ፌሊክስ ሆርን በኢሜል ለዶቼ ቬለ በሰጡት ምላሽ ፣ እስረኞቹ ላይ በመንግሥት ተፅዕኖ ስር ነው ባሉት ፍርድ ቤት የተበየነዉ እስከ 22 ዓመት የእስራት ቅጣት፤ ነፃም ተዓማኒም አይደለም ብለዋል። በሌላ በኩል የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የሐይማኖት ነፃነት ኮሚሽን የተላለፈዉን ቅጣት ተቀባይነት የለዉም ሲል ገልፆአል። ዝርዝር ዜናዉን የዋሽንግተኑ ወኪላችን ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ