የሂውማን ራይትስ ዎች ዘገባ እና የኢትዮጵያ አስተያየት10 ጥቅምት 2003ረቡዕ፣ ጥቅምት 10 2003የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግስት ከለጋሽ ሀገሮች የሚያገኘውን የልማት ርዳታ ህዝቡን ለመጨቆን ይጠቀምበታል ሲል በመክሰስ ያወጣው ጽሁፍ ሚዛናዊ እንዳልሆነ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ቃል አቀባይ አቶ ብርሀኑ አባዲ ገልጸዋል።https://p.dw.com/p/Pipaማስታወቂያየመንግስት ተቃዋሚዎች የዚሁ ርዳታ ተጠቃሚ እንደማይሆኑ ያስታወቀው ሂውማን ራይትስ ዎች ለጋሽ ሀገሮች ለኢትዮጵያ በሚሰጡት ርዳታ ላይ አስፈላጊውን ምርመራ እና ክትትል እንዲያደርጉ በዘገባው መጠየቁ የሚታወስ ነው። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌተክሌ የኋላ