የሀብትና በጀት ክፍፍል ዉይይት7 ሰኔ 2004ሐሙስ፣ ሰኔ 7 2004መንግስት ለ2005ዓ,ም ከመደበዉ የአንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ነጥብ ስምንት ቢሊዮን ብር ዉስጥ ከሰላሳ ስድስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ ለብሄራዊ ክልላዊ መንግስታት ድጋፍ እንደሚዉል አስታዉቋል። ይህ የበጀት ድጋፍ ለክልሎች የሚካፈልበትንhttps://p.dw.com/p/15Ektምስል DWማስታወቂያ ቀመር ፍትሃዊ አይደለም በሚል ዉዝግብና ቅሬታ ሲሰማበት እንደሰነበተ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ የበጀት ክፍፍሉ ፍትሃዊነዉ ሲል ያከፋፈለበትን ቀመር በመግለጫዉ አብራርቷል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ