ፖለቲካዜና መፅሔትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካEshete Bekele30 ሚያዝያ 2009ሰኞ፣ ሚያዝያ 30 2009ከሁለት ሳምንታት በፊት በኢንተርኔት ስለ ተሰራጨው እና መነጋገሪያ ስለነበረው ሰነድ መርጋ ዮናስ ዘገባ አጠናቅሯል። በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ፖለቲከኛው ዳንኤል ሺበሺ ለጠቅላይ ሚኒሥትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቤቱታ አቅርበዋል። ስለ አዲሱ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ምን እየተባለ ነው? https://p.dw.com/p/2cdDnማስታወቂያ