ዚምባብዌ እና የማዕቀቡ ረቂቅ ውሳኔ መክሸፍ5 ሐምሌ 2000ቅዳሜ፣ ሐምሌ 5 2000በዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ እና በአስራ ሶስት ባለስልጣኖቻቸው ላይhttps://p.dw.com/p/Eb9Rፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤምስል APማስታወቂያጠንካራ ማዕቀብ ለማሳረፍ በዩኤስ አሜሪካ አዘጋጂነት ለተመድ የጸጥቃ ጥበቃ ምክር ቤት ቀርቦ የነበረው አዲሱ ረቂቅ ውሳኔ በሩስያና በቻይና ድምጽን በድምጽ በመሻር መብት ውድቅ ሆነ።