ዚምባብዌና አከራካሪው ምርጫ27 መጋቢት 2000ቅዳሜ፣ መጋቢት 27 2000በዚምባብዌ ጠቅላላ ምርጫ ከተካሄደ ከአንድ ሳምንት በኋላም የፕሬዚደንታዊው ምርጫ ውጤት ገና በይፋ አልወጣም። የጀርመናውያን ጋዜጦች እንደሚሉት፡ ይህ የሚያሳየው የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ በምርጫው መሸነፋቸውን ነው።https://p.dw.com/p/E0gQማስታወቂያ