ዘረኝነት በስፖርቱ ዓለም22 ሚያዝያ 2006ረቡዕ፣ ሚያዝያ 22 2006ሰሞኑን በስፖርቱ አካባቢ ዘረኝነት እየተንጸባረቀ ነዉ። በስፓኙ ታዋቂ ባርሴሎና የእግር ኳስ ቡድኑ ተጫዋች የሆነ ብራዚላዊዉ ዳኒ አልቬን ኳስ ሜዳ ዉስጥ የተወረወረበትን ሙዝ አንስቶ በመቅመስ ዘነኞቹን ተሳልቆባቸዋል።https://p.dw.com/p/1BrkYምስል Twitterማስታወቂያ ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ደግሞ እጅግ ተወዳጅ ከሆኑት የስፖርት ዓይነቶች አንዱ በሆነዉ ቅርጫት ኳስ የአንድ ክለብ ኃላፊ የሰነዘሩት ዘረኛ አስተያየት በሰፊዉ እያነጋገረ ይገኛል። ተክሌ የኋላ የዋሽንግተን ዲሲ ዘጋቢያችንን አበበ ፈለቀን ጉዳዩን በማንሳት በስልክ አነጋግሮታል። አበበ ፈለቀ/ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ