ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅትና የፕሮዤዎች ብድር፣
ሐሙስ፣ መጋቢት 1 2003ማስታወቂያ
የዓለም ባንክ አካል ከሆነው የአፍሪቃ ልማት ባንክ እና ሌሎች ፊናንስ
ድርጅቶች ጋ ተባብሮ የሚሰራው ይኸው ድርጅት ከጥቂት ጊዜ በፊት ከሰሀራ
በስተደቡብ ለሚገኙት አፍሪቃውያት ሀገሮች፡ ማለትም፡ ለጋምቢያ፡ ኒዠር፡
ሲየራ ልዮን እና ለኢትዮጵያ ወደ ሰባ ሚልዮን ዶላር ብድር ለመስጠት
አንድ ውል ተፈራርሞዋል። ገንዘቡ በተለይ ለገጠሩ አካባቢ ልማት
እንደሚውል ኦፊድ ገልጾዋል።
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ