ፖለቲካዉጤት የለሹ ድርድርTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካNegash Mohammed13 ግንቦት 2009እሑድ፣ ግንቦት 13 2009አራት ወር ሆኖትም ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች ገና-ሥለ ድርድር ከመደራደር ወይም በሥነ-ሥርዓታዊ ጉዳዮች ላይ ከመወያየት ያለፈ ቀጥታ ድርድር አልጀመሩም።ዋናዉን ድርድር የሚጀምሩበትንም ሆነ አጠቃላይ ድርድሩ የሚጠናቀቅበትን ወቅት አልወሰኑም።ወስነዉም ከሆነ በይፋ አላስታወቁም።በአራት ወሩ ሁለት ትላልቅ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከድርድሩ ወጥተዋል።ለምን?https://p.dw.com/p/2dGmvማስታወቂያ