ዉይይት2 ጳጉሜን 2004ዓርብ፣ ጳጉሜን 2 2004ጤና ይስጥልኝ አድማጮች እንደምን አመሻችሁ።የዛሬዉ ዉይይታችን ባለፈዉ ማክሰኞ ነሐሴ አስራ-አምስት ማረፋቸዉ በይፋ የተረጋገጠዉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አመራርና በወደፊቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ሒደት እንዴትነት ላይ ያተኩራል።https://p.dw.com/p/165DPማስታወቂያ