ወጣቷ ተዋናይት በፊልም፣ ሬዲዮና መድረክ23 ግንቦት 2005ዓርብ፣ ግንቦት 23 2005በርካታ ወጣቶች ዕድሉንና አጋጣሚውን ባለማግኘታቸው ብቻ ከእነችሎታቸው ተደብቀው ይገኛሉ ትላለች የዛሬዋ የወጣቶች ዓለም እንግዳ። በመድረክ፣ ፊልምና ሬዲዮ ትወና በስፋት በመንቀሳቀስ ላይም ትገኛለች።https://p.dw.com/p/18i4qማስታወቂያ