ወጣቱ የሥነ ቅሪተ ዐፅም ተማራማሪ 9 መጋቢት 2007ረቡዕ፣ መጋቢት 9 20072,8 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ የቅድመ ሰው መንገጭላ ከ አምስት ጥርሶች ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘት፤ በሳይንስ ምልከታ መሠረት ፣ ከቅድመ ሰው እስከዛሬው ዘመን ሰው ዝግመታዊው እርከናዊ ለውጥ ፣ ምን ዓይነት ትርጉም እንደተሰጠው ባለፈዉ ሳምንት ዝግጅት ዳስሰን እንደነበረ ይታወስ ይሆናል።https://p.dw.com/p/1EstXምስል picture-alliance/AP Photo/Chalachew Seyoumማስታወቂያ በዚያ ዝግጅታችን ቅሪተ አፅሙን ያገኙትን ወጣት ተመራማሪ ለማሳተፍ ፈልገን እንዳልተሳክልን በማዳመጥ ከተገነዘቡ በኋላ አድራሻቸውን በማሳወቃቸው ፤ አንዳንድ ያልተብራሩ ጥያቄዎችን እንዲመልሱልን ጋብዘናቸዋል።r ዝርዝሩን ከድምፅ ዘገባዉ መከታተል ይቻላል። ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ