ኮኽለርና አፍሪቃ3 የካቲት 2000ሰኞ፣ የካቲት 3 2000የፌደራል ጀርመን ፕሬዝደንት ኸርስት ኮኽለር በዑጋንዳና በሩዋንዳ ጉብኝታቸዉ እንደተናገሩት አዉሮፓዉያኑም ሆኑ ጀርመናዉያን በአፍሪቃ ሀገራት መካከል ያለዉን ልዩነት አያስተዉሉትም።https://p.dw.com/p/E0ZZመጠለያ ጣቢያ በዑጋንዳምስል APማስታወቂያኮኽለር ለአምስተኛ ጊዜ ነዉ ወደአፍሪቃ የዘለቁት።