ኮንጎ፡ የአፍሪቃው ቀንድ28 ኅዳር 2000ቅዳሜ፣ ኅዳር 28 2000በምስራቅ ኮንጎ ው የተባባሰው ውጊያ፡ በአፍሪቃ ቀንድም የሚታየው አለመረጋጋት እንዳሳሰባቸው የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ኮንዶሊሳ ራይስ ገለጹ። ስለዚሁ ሁኔታ ለመምከር ባካባቢው የአንድ ቀን ጉብኝት አድርገዋል። የራይስን ጉብኝት ጋዜጦች አትተውበታል።https://p.dw.com/p/E0gcየኮንጎ ዓማጽያን መሪ ሎውሮ ንኩንዳምስል APማስታወቂያ