ፖለቲካ ኮል እና ፖለቲካዊ ህይወታቸው To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካHirut Melesse13 ሰኔ 2009ማክሰኞ፣ ሰኔ 13 2009https://p.dw.com/p/2f3E5ማስታወቂያበቀድሞ የምዕራብ ጀርመን በኋላም የተዋሀደችው ጀርመን መራሄ መንግሥት ሔልሙት ኮል ሞት መንግሥታት ፖለቲከኞች እና የጀርመን ህዝብ ሀዘናቸውን እየገለጹ ነው። የዛሬው አውሮጳ እና ጀርመን ዝግጅታቻችን የኮልን ፖለቲካዊ ህይወት ወደ ኋላ መለስ ብሎ ያስቃኘናል