ኬንያ እና ጥምሩ መንግስት21 የካቲት 2001ቅዳሜ፣ የካቲት 21 2001የኬንያ ህዝብ በሀገሩ ገሀድ ይሆናል ብሎ የጠበቀው የተሀድሶ ለውጥ ተስፋው መና የቀረ ያህል ተሰምቶታል።https://p.dw.com/p/H2nTምስል APማስታወቂያአምና በሀገሪቱ ከፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት ይፋ መሆን በኋላ የተከተለውን ደም አፋሳሽ ግጭት ካበቃው እና በተቀናቃኞቹ ፓርቲዎች መካከል ከተደረሰው የስልጣን መጋራቱ ስምምነት ኬንያውያን ብዙ ጠብቀው ነበር። ይሁንና፡ ጥምሩ መንግስት ከተመሰረተ ከአንድ ዓመት በኋላ ህዝቡ በሀገሩ መሪዎች ላይ ትልቅ ቅሬታ እንዳደረበት ይገኛል። ZPR AA/HM