ካናዳ ለጓንታናሞ እስረኛ ካሳ ከፈለች
ሐሙስ፣ ሐምሌ 6 2009ማስታወቂያ
ተብሎ በሚታመን የጦር ሰፈር ውስጥ በአሜሪካ ልዩ ኃይሎች ተይዞ ለ10 ዓመታት በጓንታናሞ ወህኒ ቤት ባሳለፈው ስቃይ የሀገሩ የካናዳ መንግሥት ሊታደገው ባለመቻሉ እንደኾነ መንግሥት ገልጧል፡፡ ኦማርም የ20 ሚሊዮን ዶላር ክስ መንግሥት ላይ መሥርቶ ከጎርጎሮሳዊው 2014 ጀምሮ በፍርድ ቤት ሲሟገት ነበር፡፡ ውሳኔውን ሁለቱ ዋነኛ የተቃዋሚ ፓርቲዎችን ጨምሮ በብዙዎች ተተችቷል፡፡ ከቶሮንቶ ዝርዝር ዘገባ ልኮሎናል።
አክመል ነጋሽ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ