ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የሶማሊያ ተሰዳጆች
ሐሙስ፣ ሐምሌ 4 2011ማስታወቂያ
በኤርትራ እምኩሉ ስደተኞች መጠልያ ጣብያ ይኖሩ የነበሩ ሶማልያውያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ቀጥለዋል። እስካሁን ባለው 1300 ሶማልያውያን ስደተኞች በዛላምበሳ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል። ስደተኞቹ የሚቀርብላቸው ድጋፍ አነስተኛ በመሆኑ መቸገራቸው ይናገራሉ። የመቀሌው ዘጋቢያችን ዝርዝሩን ልኮልናል።
ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ